በኢትዮጵያ ተጨማሪ 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤናጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። By Ethio AdminMay 22, 2020May 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 3645 ሰላሳ (30) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አራትመቶሀያ ዘጠኝ(429) ደርሷል፡፡ ግንቦት14 ቀን 2012 ዓ.ም