የኮሮና መረጃ በክፍለ ከተማ። By Ethio AdminMay 27, 2020May 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና ልደታ ክፍለ ከተማ በ122 ሰዎች ሰፊ የቫይረሱ ስርጭት ያለበት የአዲስ አበባ ቦታ መባሉ አይዘነጋም። ቢሆንም ቫይረሱ የትም እንዳለ አስቦ ሁል ጊዜ የትም ቦታ መጠንቀቅ አይከፋም።