219 ሺህ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶችን ከጎዳና ህይወት የሚታደግ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።

የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ከኤልሻዳይ ሪሊፊና ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ጋር በመሆን ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶችን ለማንሳት የሚያስችል መርሃግብር ለመጀመር የመግባቢያ ሰነድ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱን የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ ከድርጅቱ ጋር መፈረማቸው ተገልጿል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

https://t.me/ethiofm107dot8

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን

ግንቦት 19 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *