ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5015 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት (137) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በተጓዳኝ ህመም ህክምና ላይ የነበሩ የ62 አመት ወንድ የምርመራ ናሙና ተወስዶ ውጤቱ ሳይታወቅ ህይወታቸው ካለፈ በኋላ ቫይረሱ እንደነበረባቸው የተገለጸ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 8 የደረሰ ሲሆን ተጨማሪ 4 ሰዎች ደግሞ በጽኑ ህመም ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስምንት (968) ደርሷል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
ግንቦት 21 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *