የትግራይ ክልል ኮሙንኬሽን በማህበራዊ ድረገጹ እንዳስታወቀው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የሆኑት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነታው ለቀዋል።
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ሚያዝያ 2010 ዓ.ም ነበር የፌዴራሽን ምክር ቤት ተደርገው መሾማቸው ይታወሳል።
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8
ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም











