በአሜሪካ ከ ሁለት ወራት በኋላ ዝቅተኛው ከኮሮና ጋር የተያያዘ ሞት ተመዘገበ ።

በአሜሪካ ከ ሁለት ወራት በኋላ ዝቅተኛው ከኮሮና ጋር የተያያዘ ሞት ተመዘገበ ።

450 ሰው በኮሮና ምክንያት በ24 ሰአት ውስጥ የሞተ ሲሆን በአሜሪካ ከሁለት ወራት በኋላ በቀን ውስጥ የተመዘገበ ዝቅተኛው ሞት ነው ተብሏል፡፡

አሜሪካ 110 ሺህ 990 ሰው በኮሮና ምክንያት በማጣት ክፉኛ የተመታችው ሀገር ነች፡፡ 2 ሚሊዮን የሚጠጋ ሰውም ተጠቅቷል፡፡

በሚያዚያ አጋማሽ በቀን 3 ሺህ ሞት መመዝገብ ጀምሮ ነበር፡፡

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ግን የሞት መጠኑ ከ 1 ሺህ ዝቅ ማለት ጀምሯል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

በትግስት ዘላለም
ሰኔ 2 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *