ዜና እረፍት


በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ በድምፃዊነት በዜማና ግጥም ስራው ትልቅ አሻራ ያኖረውና እርሱም በማቀንቀን የሚታወቀው ሱራፌል አበበ ዛሬ ከዚህ አለም ተለይቷል። የተወዳጁ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል አባት የሆነው ሱራፌል አበበ ቀብርና ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን እንገልጻለን።
ኢትዮ ኤፍ ኤም ለቤተሰቡ ና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል። #ምንጭ አቻሬ

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *