ኢራን በአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች።

ኢራን ከወራት በፊት በፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ የተገደለባትን የጦር መሪ ቃሲም ሱለማኒ ተገድሎብኛል ብላለች።

በመሆኑን በዚህ የግድያ ወንጀል በቀጥታ እጁ አለበት ያለችውን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ኢራን ተይዘው እንዲመጡላት ማዘዣ ማውጣቷን አልጀዚራ ዘግቧል።

ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕን ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም ኢንተርፖል እንዲተባበራትም ጠይቃለች።

በትግስት ዘላለም
ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.