ፌስቡክና ትዊተር ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኮሮናን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሐሰተኛ ነው በሚል ከገጻቸው ላይ አስወገዱ።

ፌስቡክና ቲዊተር ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኮሮናን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሐሰተኛ ነው በሚል ከገጻቸው ላይ አስወገዱ።

ፌስቡክና ቲዊተር የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ህጻናት የኮሮና ቫይረስን የመከላከል አቅም አላቸው ማለታቸውን ተከትሉ የተዛባ መረጃ አስተላልፈዋል በሚል እግድ ጥለውባቸዋል ብሏል ቢቢሲ በዘገባው ፡፡

ፌስቡክ ፕሬዝደንቱ በፎክስ ኒውስ ላይ እጅግ ጎጂ መልእክት ስለ ኮቪድ -19 አስተላልፈዋል በሚል መልዕክቱ ከገጻቸው ላይ አጥፍቷል፡፡

ቲዊተርም ፌስቡክን በመከተል የትራምፕን መልዕክት ለጊዜው አግዶታል ፡፡

የአሜሪካው የህብረተሰብ ጤና በበኩሉ ህጻናት የኮሮና ቫይረስን የመከላከል አቅም እንዳላቸው የሚሳይ ምንም ግልጽ ነገር የለም ሲል አስተባብሏል፡፡

በያይኔአበባ ሻምበል
ሐምሌ 30 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.