በአሜሪካ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ 97 ሺህ ህጻናት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ፡፡

ከ97 ሺህ በላይ ህጻናት በሀምሌ ወር ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በኮቪድ-19 መያዛቸው አዲስ የወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ሲ ኤን ኤን ዘግቧል፡፡

ሪፖርቱን ይፋ ያደረገው የአሜሪካ የሕፃናት ህክምና አካዳሚ እና የልጆች ሆስፒታል ማህበር እንዳለው በሁለት ሳምንታት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ህጻናት ቁጠጥር በ40 በመቶ ጨምሯል፡፡

ይህ ቁጥር ደግሞ በሁሉም የአሜሪካ ግዛቱች እና ከተሞች መታየቱን ነው የተናገረው ማህበሩ፡፡

የእድሜያቸው ሁኔታ እንደ ግዛቶቹ ልዩነት እንዳለውም ተነግሯል፡፡

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.