ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።

የጠቅላይ አቃቢ ህግ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት የቀድሞዋ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሆነው በአስተዳደሩ ምክር ቤት ተሾመዋል፡፡

ምክር ቤቱ ሹመቱን ከደቂቃዎች በፊት አጽድቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
ነሀሴ 12 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *