የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የእነ አቶ ጀዋር መሃመድን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ።

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ችሎት በዛሬው ዕለት የእነ አቶ ጀዋር መሃመድን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አድርጓል፡፡

አቶ ጀዋር መሃመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ አስር ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቤ ሕግ መስከረም 8 በከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ እንዲመሰርት ችሎቱ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
ጷግሜ 2 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *