ጀርመን ለኢትዮጵያ 4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር እርዳታ ሰጠች።

ጀርመን እርዳታውን የሰጠችው ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ስራዎችን ለመደገፍ ነው።

የእርዳታ ስምምነቱ ዛሬ በገንዘብ ሚንስቴር አዳራሽ በአቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አወር ተፈራርመዋል።

ጀርመን የኢትዮጵያን የልማት ስራዎች ከሚደግፉ የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት መካከል ዋነኛዋ አገር ናት።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

በሳሙኤል አባተ
መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *