ብርሃን ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 20 ሚሊዮን ድጋፍ አደረገ።

ባንኩ እንዳስታወቀው ለጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሚያግዝ የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።

ከዚህ በተጨማሪም ባንኩ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምገባ እና የትምህርት ቁሳቁስ ማሟያ የሚውል የ2 ሚልዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ አስታውቋል።

ዳሸን ባንክ ለገበታ አገር ፕሮጀክት 30 ሚሊዮን ብር ወጋገን ባንክ ደግሞ 10 ሚሊዮን ብር መስጠታቸው ይታወሳል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
መስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *