የቻይናዋ ኪንግዳኦ ግዛት በአምስት ቀናት ውስጥ ለዘጠኝ ሚሊየን ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ልታደርግ ነው፡፡

የቻይናዋ ኪንግዳኦ ዘጠኝ ሚሊዮን ነዋሪዎቿን በሙሉ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ታደርጋለች፡፡

ይህ የጅምላ ምርመራ የሚደረገው በከታማይቱ አንድ ሆስፒታል የቫይረሱ ተጠቂዎች መገኘታቸውን ተከትሎ መሆኑ ቢቢሲ በዘገባው አስታውሷል፡፡

በግንቦት ወር በቻይናዋ ውሃን ከተማ የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ በመላው አለም 37 ሚሊየን 770 ሺህ ሰዎችን ያጠቃ ሲሆን ከአንድ ሚሊየን የሚልቁትን ደግሞ ህይወታቸውን ቀጥፏል፡፡

ይሁን እንጂ ቻይና በአብዛኛው የቫይረሱን ስርጭት በቁጥጥር ስር አውላለች ፡፡

ያ ከሌላው የአለም ክፍሎች ጋር በጣም ተቃራኒ ነው ፣ አሁንም ቢሆን ከፍተኛ የተጠቂዎች ቁጥር እየተመዘገበ ሲሆን በተለያ ሀገራትም ጥብቅ የእንቅስቃሴ ገደቦች እንደተጣሉ ነው፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

በያይኔአበባ ሻምበል
ጥቅምት 2 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.