የ20ኛዉ ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ አሸናፊ እጣ ወጣ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላለፉት ስድስት ወራት ሲያካሂደው የቆየውን ይቀበሉ ይመንዝሩ ሽልማት ስነስርኣት በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳድር በማካሄድ ላይ ይገኛል።

በዚህም የመጀመሪያው እና አውቶሞቲቨ መኪና የሚያሸልመዉ የእጣ ቁጥር 7834834 ሆኖ ወጥቷል።

ሁለተኛዉ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ አሸናፊ እጣ ቁጥር 7823760 እና 7906474 ሆኖ ወጥቷል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

በጅብሪል ሙሀመድ
ጥቅምት 5 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *