የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 10 ሚሊዮን ብር ሰጠ።

ባንኩ ዛሬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች ልማት 10 ሚሊዮን ብር መስጠቱን ገልጿል።

ለተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም ደግሞ። 1 ሚሊዮን ብር በድጋፍ መልክ መስጠቱን አስታውቋል።

እንዲሁም አዲሱ የብር ቅያሬን በሚመለከት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ነባር ብር አሰባስቦ ወደ ብሄራዊ ባንክ ማስገባቱን ገልጿል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

በመቅደላዊት ደረጀ
ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *