ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 37 ሚሊዮን ብር ከደን ምርት ዝዉዉር ሮያሊቲ መሠብሰቡ ተገለፀ።

የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕ/ር ፍቃዱ በየነ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 37 ሚሊዮን ብር ከደን ምርት ዝዉዉር ሮያሊቲ ተሰብስቦ ለመንግስት ገቢ ሆኗል ብለዋል።

ገቢው የተሰበሰበውም በአካባቢ ልማትና ጥበቃ፤ በደን ሀብት ልማት፣ ጥበቃና እንክብካቤ እንዲሁም በአየር ንብረት ለውጥና የብዝሀ ህይወት ልማትና ጥበቃ ዘርፎች ከተከናዎኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሆነ ኮሚሽነሩ አብራርተዋል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

በጅብሪል ሙሀመድ
ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *