ስፔን የኮሮና ተጠቂዋ ከአንድ ሚሊዮን በማለፍ ከአውሮፓ የመጀመርያዋ ሀገር ሆናለች።

ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በስፔን 16 ሺህ 973 የተጠቁ ሲሆን 156 ያህሉ ደግሞ ህይወታቸው አልፏል፡፡

እንደ አውሮፓውያኑ ከየካቲት 2020 በስፔን ቫይረሱ ከገባ አንስቶ እስካሁን ተጠቂው 1 ሚሊዮን 5 ሺህ 295 መድረሱን ቢቢሲ ዘግቧል።

ከአውሮፓ አንድ ሚሊዮን በማለፍ የመጀመርያ ብትሆንም ከአለማችን ሀገራት አሜሪካን፣ ህንድን፣ ብራዚልን፣ ሩሲያንና አርጀንቲናን በመከተል ስድስተኛ ነች፡፡

በሔኖክ አስራት
ጥቅምት 12 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.