በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ በህገ-ወጥ መንገድ የሰፈሩ ከአንድ ሽህ በላይ አባወራዎችን ከፓርኩ እንደሚያስወጣ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጅራ እንደተናገሩት፣በአሁኑ ወቅት በፓርኩ ዉስጥ አንድ ሽህ […]