ጆ ባይደን የአሜሪካ 46ኛው ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ።

በባራክ ሁሴን ኦባማ የስልጣን ዘመን የአሜሪካ ምክትል ፕሬዘዳንት ሆነው ያገለሉት ጆ ባይደን የወቅቱን ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕን በመብለጥ 46ኛው ፕሬዘዳንት ሆነው ተመርጠዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
የኢትዮጵያውያን

ጥቅምት 28 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.