34 የሕወሓት የፋይናንስ ተቋማትን ማሳገዱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ።

ከታገዱት ተቋማት መካከልም ሱር ኮንስትራክሽን ፣ ጉና የንግድ ስራዎች ፣ትራንስ ኢትዮጵያ፣ መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ፣ ሠላም የህዝብ ማመላለሻ ማህበር ፣ሜጋ ማተሚያ፣ ኢፈርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እንዲሁም ኢፈርት ኤሌክትሪካል ቢስነስ እገዳ ከተጣለባቸው ተቋማት መካከል መሆናቸውን ኢትቪ ዘግቧል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ትኩስ ዜናዎችን፣ ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
ሕዳር 8 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *