በምስረታ ላይ የሚገኘው የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን አጠናቀቀ፡፡

የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በምስረታ ሂደት ላይ በቆየበት በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ160 ሺህ በላይ አክሲዮኖችን በመሸጥ ከሰባት ቢሊዮን በላይ ብር መሸጡን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል፡፡

እንዲሁም ከአምሰት ቢሊየን በላይ ብር ደግሞ በካፒታል መሰብሰቡንም ገልጿል።

በዚሁ ወር መጨረሻ ደግሞ ከባለአክሲዮኖች ጋር ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

በጅብሪል ሙሀመድ
ሕዳር 22 ቀን 2013 ዓ.

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *