ኢትዮ ቴሌኮም በአላማጣ ሙሉ በሙሉ የኔትወርክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

ድርጅቱ እንዳስታወቀው ከዚህ በተጨማሪም በዳንሻ፣ተርካን ፣ሁመራ፣ሽራሮ፣ማይጸብሪና ማይካድራ በከፊል አገልግሎት መጀመሩን ገልጧል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም እንዳስታወቀዉ የተጎዱ መሰረተ-ልማቶችን በመጠገንና መልሶ በማቋቋም እንዲሁም መደበኛ የሃይል አቅርቦትን በመጠቀም በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች አገልግሎቱን ለማስጀመር ጥረት እያደረኩ ነዉ ብሏል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
ሕዳር 23 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *