በምስረታ ላየ የሚገኘው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የዉክልና መስጫ ጊዜውን አራዘመ።

ባንኩ የአክሲዮን ሽያጩን ህዳር 21 ማጣናቀቁ ይታወሳል።

እስከ ህዳር 30። ቀን 2013 ኣ.ም ድረስ ደግሞ የባለአክሲዮኖች የውክልና መስጫ የገዜ ገደብ አሰቀመጦ ነበር።

አሁን ግን የውክልና መስጫ ጊዜው እስከ ታህሳስ 15 ቀን 2013 ዓም ድረስ ማራዘሙን ገልጿል።

በጅብሪል ሙሀመድ
ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *