የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ሊቀጥል ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና እንደሚጀምር ሲገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል። መንገደኞች የአየር መንገዱን ድረ ገጽና የእጅ ስልክ መተግበሪያ በመጠቀም ግዜያቸውን በመቆጠብና በረራቸውን በማቀላጠፍ ወደ ጎንደር እንዲጓዙ በአክብሮት ይጋብዛል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/ethiofm107dot8
ታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *