በሽሬ ቅርንጫፍ የወርቅ መሸጫ ማዕከል የነበረ ወርቅ ተሰረቀ።

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ እንዳሉት በሽሬ ቅርንጫፍ የወርቅ መሸጫ ማዕከል የነበረ 370 ኪግ ወርቅ በህወሀት ቡድን መዘረፉን ተናግረዋል።
ኢንጅነር ታከለ ወርቁ መሰረቁን በቦታው ያለ ባለሙያ እንደነገራቸውም አክለዋል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/ethiofm107dot8
ድረ ገጻችንን https://ethiofm107.com/ ይጎብኙ::

ታህሳስ 5 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.