የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አትንኩት ሽቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል

የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አትንኩት ሽቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነት ምስጋናው እንጅፈታ  ለኢትዮ ኤፍ ኤም አረጋግጠዋል፡፡

አቶ አትንኩት የተያዙት በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ችግር እጃቸው እንዳለበት ተጠርጥረው ነው ሲሉም ተናግረዋል

ዛሬ ረፋድ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ከምክትል ኮሚሽነሩ አረጋግጠናል

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።

በየውልሰው ገዝሙ

ታህሳስ 20 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *