የዚምባብዌ ፕሬዘዳንት ምናጋግዋ በትዊተር ገጻቸው እንዳሉት ከሆነ የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ሲቡሲሶ ሞዮ ህይወታቸው አልፏል።
ይሁንና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለሞት ያበቃቸው ጉዳይ እስካሁን አልተናገሩም።
ሚኒስትሩ የቀድሞው ፕሬዘዳንት ሮበርት ሙጋቤ ከስልጣን ከተነሱ በኋላ የአገሪቱን ዲፕሎማሲ በአዲስ መንገድ ለማስኬድ የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ እንደነበሩ ተገልጿል።
በሳሙኤል አባተ
ጥር 12 ቀን 2013 ዓ.ም











