የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነዉ፡፡

የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ እየተሰጠ ይገኛል።

ከየካቲት 21 እስከ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የመፈተኛ ቁሳቁሶችን የማሰራጨት ሥራ መከናወኑ መገለጹ ይታወሳል።

የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ከየካቲት 29 ቀን 2013ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወሳል።

ትምህርት ሚኒስቴር አገር አቀፍ ፈተናውን በኦንላይን ሊሰጥ የነበረ ቢሆንም፣ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተነሳ የመፈተኛ ታብሌቶች በወቅቱ መድረስ አለመቻላቸዉን ተከትሎ ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑ ይታወቃል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *