በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ዛሬ ትግራይ ክልል ይጓዛሉ ተብሏል፡፡

አምባሳደር ጊታ ፓሲ ዛሬ ወደ ትግራይ የሚያደርጉት ጉብኝት የመጀመሪያውን ይፋዊ የሀገር ውስጥ ጉብኝታቸዉ መሆኑም ታዉቋል፡፡

አምባሳደር ጊታ ፓሲ ሀገራቸዉ ተጋላጭ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የነፍስ አድን ድጋፍ ለማድረግም ቁርጠኛ መሆኗንም ተናግረዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
መጋቢት 01 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.