በኬንያ በነዳጅ ዋጋ ላይ የተደረገው ጭማሪ ህዝባዊ ቁጣ ቀሰቀሰ፡፡

የኬንያ መንግስት በነዳጅ ዋጋ ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡

የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያዉም በሊትር 57 የኬንያ ሽልንግ የነበረውን የነዳጅ ዋጋ ወደ 122 ሽልንግ ከፍ እንዲል ያደረገ ነዉ፡፡

ይህን ተከትሎ በርካታ የሃገሪቱ ዜጎች ተቃዉሟቸዉን እያሰሙ መሆኑ ተነግሯል፡፡

መንግስት ጭማሪ ያደረገበትን ምክንያት ቢያስረዳም ህዝቡ ቁጣዉን ከመግለጽ አልተቆጠበም ተብሏል፡፡

ቢቢሲ

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
በሄኖክ ወ/ገብርኤል
መጋቢት 07 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *