የእንግሊዙ እና የደቡብ አፍሪካው ልውጡ የኮሮና ቫይረስ በሩዋንዳ መገኘቱ ተረጋገጠ፡፡

የሩዋንዳ ጤና ሚ/ር ዳንኤል ንጃሜ ለ ሀገረቱ ብሔራዊ ሚዲያ እንደገለፁት፣ የደቡብ አፍሪካው 12 ሰዎች ላይ የእንግሊዙ ደግሞ በሁለት ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል፡፡

በጥር ወር ላይ እንግሊዝ የደቡብ አፍሪካውን ልውጥ ቫይረስ በመፍራት የጉዞ እገዳ ካደረገችባቸው ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሩዋንዳን ከታት ነበር፡፡

ሩዋንዳ እስካሁን 21 ሺህ ሰዎች በኮሮና ሲጠቁባት 290 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፡፡

ቢቢሲ

በሄኖክ አስራት
መጋቢት 13 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *