ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍራንክ ናቶልን ሾመ

አሰልጣኝ ፍራንክ በእግር ኳሱ ከ35 ዓመታት በላይ በተለይ በአፍሪካ በማሰልጠን በቂ ልምድ አካብተዋል በርካታ ድሎችንም አሳክተዋል፡፡

እ.ኤ.አ በ2015 እና 2016 የኬንያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ያነሱ ከመሆናቸው በተጨማሪ በ2015 የኬንያ ሱፐር ካፕ ምርጥ ስምንት አሸናፊም ሆነዋል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
በአቤል ጀቤሳ
መጋቢት 17 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *