በግብፅ በባቡር አደጋ ሰላሳ ሁለት ሰዎች ሞቱ፡፡

ኒስቴር በሀገሪቱ በደረሰው የባቡር አደጋ ቢያንስ ሰላሳ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ ከስልሳ በላይ ቆስለዋል ብሏል፡፡

በደቡባዊው የሶሃግ አውራጃ ውስጥ የተከሰተው ይህ አደጋ የሚያሳዩ ቪዲዮ እና ፎቶዎች ታይተዋል፡፡

ግብፅ በባቡር ሀዲድ ሲስተሙ ላይ በተደጋጋሚ አደጋዎች ደርሰውባታል ፣ በከፊል የጥገና ጉድለት እና የኢንቨስትመንት እጥረት እንዳለም ቢቢሲ አፍሪቃ ዘግቧል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
በያይኔአበባ ሻምበል
መጋቢት 17 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *