299 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳለዉ በዛሬዉ እለት 299 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ገብተዋል፡፡

መንግስት ከተባባሪ አካላት ጋር በመሆን በተለያዩ ሀገሀራት የሚገኙና ችግር ዉስጥ የወደቁ ወገኖችን ወደ ሃገራቸዉ ለመመለስ ጥረት እጣደረገ እንደሚገኝም የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር ገልጿል፡፡

ለተመላሾቹም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አቀባበል አድርገዉላቸዋል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵዊያን
መጋቢት 17 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *