የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡ By Ethio AdminMarch 29, 2021March 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እንደተናገሩት የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይደረጋል፡፡ የፈተና ዕርማት መጠናቀቁን ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ በመሆኑም ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ ወይም ነገ በ8181 እንዲጠባበቁ ሚንስትሩ ጠቁመዋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን!መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ.ም