ከዛሬ መጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች፡-
- መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
- ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም
- ግዛው ተስፋዬ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነዉ ተሾመዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ.ም











