በ 2013 የ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ዛሬ ይፋ ሆኗል።

በዚህ መደበኛ ተማሪዎች ለማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 370 ሴት 358 ፤ ለተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 380 ሴት 368 ነጥብ እና ከዚያ በላይ ያላቸው ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይገባሉ።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *