ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የእስራኤልን አምባሳደር አነጋገሩ፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ የእስራኤልን አምባሳደር አለልኝ አድማሱን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

ቅዱስነታቸው ከአምባሳደሩ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮችና በኢትዮጵያና በእስራኤል ዘመን የተሻገረ የእርስ በእርስ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸዉ ታዉቋል፡፡

በኢየሩሳሌም በሚገኙ የኢትዮጵያ ገዳማት ዙርያ ያሉ ችግሮችን ለመፍታትም መወያየታቸዉን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት የተገኘ መረጃ ያመለክታል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሚያዝያ 04 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *