የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት አበረ አዳሙ አረፉ።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት አበረ አዳሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ዛሬ ጠዋት የህመም ስሜት ተሰማኝ ብለው ወደ ሆስፒታል ከሄዱ በኋላ ማረፋቸው ታውቋል። ከሳምንት በፊት ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነርነት የተነሱት አበረ አዳሙ፣ በድንገተኛ ህክምና ላይ እንዳሉ በልብ ህመም ችግር ህይወታቸው ማለፉን የሆስፒታል ምንጮች ገልፀዋል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንሚያዝያ 26 […]

“…በኢትዮጵያ ላይ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው የተነሱበት ወቅት ላይ እንገኛለን” ሲሉ -ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ፥ ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው የተነሱባት አገር በመሆኗ ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል ሲሉ ተናገሩ። ኢትዮጵያ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው የተነሱበት ወቅት ላይ እንገኛለን ያሉት ጄነራል ብርሃኑ፥ እነዚህ ጠላቶች አገሪቷን በማዳከም ከችግር እንዳትወጣ፣ ታላቅነቷን አስጠብቃ እንዳትሄድ እየሰሩ ነው ብለዋል። ይህ ሁሉ […]

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የብሔራዊ መረጃ ማዕከል ለመገንባት ከአማካሪ ድርጅት ጋር ስምምነት መፈራረሙ ተገለፀ፡፡

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የብሔራዊ መረጃ ማዕከል ለማስገንባት ከቢዝነስ አፍሪካ ሰርቪስና ኮንሰልታንሲ ኃ.የተ.የግል ማህበርና ከአጋሩ ከያሮን ኢንጂነሪንግ አማካሪ ድርጅት ጋር ሚያዚያ 26 ቀን 2013 ዓ.ም በኤጀንሲው መሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሔደ ስነ-ሥርዓት የውል ስምምነት መፈራረሙን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከኤጀንሲው ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ኃብታሙ […]

በጸጥታ ችግር ምክንያት የመራጮች ምዝገባ ባልተጀመረባቸው የምርጫ ክልሎችን የመራጮች ምዝገባ እንዲራዘም መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባን ለማከናወን የጸጥታ ችግሮች እንቅፋት በሆነባቸው አካባቢዎች የመራጮች ምዝገባ ከሚያዝያ 29 – ግንቦት 13 ቀን 2013 ድረስ በልዩ ሁኔታ እንዲራዘም ወስኗል። በዚህም መሰረት ፣ በምእራብ ወለጋ ዞን ከ ቤጊ እና ሰኞ ገበያ ምርጫ ክልል ውጪ ፣ በምስራቅ ወለጋ ዞን (ከአያና እና ገሊላ ምርጫ ክልል ውጪ) ፣በቄለም ወለጋ […]

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ የህዝብ የተሽከርካሪዎችን የመጫን አቅም የሚቀንስ መመሪያ አዘጋጀ፡፡

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል በተባለው በአዲሱ መመሪያ መሰረት ተሽከርካሪዎች የሚቀንሱበት መጠን ይለያያ አንጂ ሁሉም አይነት የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተሳፋሪ ቁጥር ይቀንሳሉ ተብሏል። የቢሮው ኃላፊ ኢንጂነር ስጦታው አከለ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት ታክሲዎች በወንበር ሙሉና እና ከኋላ 3 ሰውና ሃይገሮች (ቅጥቅጦች) በወንበር ልክና ተራርቀው የሚቆሙ 5 ሰዎች ብቻ እንዲጭኑ ታዟል። ሌሎች የከተማ አውቶቢሶች ደግሞ ከዚህ […]

ሱዳን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የግዛቴ አካል ነው ማለቷ የአገሪቱን አስነዋሪ ተግባር የሚገልፅ ነው ስትል ኢትዮጵያ ኮነነች።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የሱዳን መንግስት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ጋር ተያይዞ እያራገበ ያለው ሀሳብ መሠረተ ቢስ ነው ብሏል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይ እንዳሉት የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያን ድንበር መጣስና ዜጎችን ማፈናቀሉ ሳያንሰው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኔ ግዛቴ ነው ማለቱ አስነዋሪ ተግባር ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ የሱዳንን መንግስት ወቅታዊ አካሄድ እንደምትኮንና […]

ከመንግስት የጤና ተቋማት የተሰረቁ የሳንባ ነቀርሳና የኤች አይቪ ኤድስ መመርመሪያ ኪቶችም መገኘታቸውን ተነገረ

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፈው አንድ ወር ከፌዴራል ፖሊስና ከጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር በመዲናዋ በሕገ-ወጥ የመድኃኒት ዝውውር ላይ በተደረገው ጥናት ብዛት ያላቸው መድኃኒቶችና የሕክምና ግብአቶች በሕገ-ወጥ መንገድ ተከማችተው መያዛቸውን ጠቁመዋል። በዚህም ለህጻናትና ለእናቶች የሚሰጡ መድኃኒቶችና ከመንግስት የጤና ተቋማት የተሰረቁ የሳንባ ነቀርሳና የኤች አይቪ ኤድስ መመርመሪያ ኪቶችም መገኘታቸውን የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሪት ሄራን ገርባ ተናግረዋል። በህገ ወጥ መልኩ ተከማችቶ የተገኘው […]

በአዲስ አበባ አንድ ግለሰብ ስጋ አንቆት ሕይወቱ አለፈ፡፡

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

በፋሲካ በአል ቀን ስጋ እየተመገበ የነበረው ወጣት ስጋው አንቆት ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል፡፡ ድንገተኛ የሞት አደጋው የደረሰው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ካዲስኮ አካባቢ እንደሆነ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም ገልጻል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግኑኝነት የሚዲያ ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር ማርቆስ ታደሰ ግለሰቡ ጥሬ ስጋ ገዝቶ በሚበላበት ጊዜ ነው አደጋው የደረሰበት ብለዋል፡፡ ግለሰቡ […]

መከላከያ በአዩ ጩፋ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

መከለከያ ሰራዊት የሁሉም ብሔሮች፣ እምነቶችና የሃገር ጋሻ ሆኖ ሳለ ፣ አልፎ አልፎ ጥቂቶች ፍላጎታቸውን ሊጭኑበት ሲፈልጉ ይስተዋላል። በቅርቡ እዩ ጩፋ የተባለ በሐይማኖት ስም ፣ እየተከተሉኝ ነው ያላቸውን ግለሰቦች ክብር ባልጠበቀ መልኩ ከነ ዩኒፎርማቸው በቪዲዮና ፎቶ ቀርፆ በአደባባይ እንዲሰራጭ አድርጓል። ይህ የሰራዊቱን ስምና ታማኝነት በማሳጣት ለግል ፍላጎትና ጥቅም በማን አለብኝነትና ኃላፊነት በጎደለው አኳኋን ለፈፀመው ድርጊት መከላከያ […]