በአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች ሊከፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ያለውን የመራጮች ምዝገባ ጣቢያዎች እጥረት ለመፍታትም በማሰብ በቀሩት የመራጮች ምዝገባ ቀናት የተሻለ ምዝገባ እንዲካሄድ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ ቦርዱ በልዩ ሁኔታ በጀሞ ፣በየካ አባዶ፣ ሀያት ሀያዎቹ ፣ ቦሌ አራብሳ ፣ገላን፣ቱሉ ዶምቱ እንዲሁም ሰሚት የጋራ መኖሪያ ቤቶች አዲስ ምርጫ ጣቢያዎችን እንደሚከፍት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ግንቦት 03 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.