መርካቶ ገበያ ላይ የእሳት አደጋ መከሰቱ ተነገረ፡፡

በመርካቶ በተለምዶ ሚሊተሪ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የእሳት አደጋ መከሰቱ ተነግሯል፡፡

የአዲስ አበባ እሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ወደ ቦታው ማቅናታቸው ተገልጿል፡፡

የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግኑኝነት ሀላፊ አቶ ጉልላት ጌታነህ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አንዳስታወቁት ለጊዜው የአደጋው መጠን አልታወቀም ያሉ ሲሆን የአደጋው ምክንያት እና የደረሰው የጉዳት መጠን እንደሚያሳውቁ ነግረውናል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችንቻናላችንን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
ሄኖክ ወ/ገብርኤል
ሰኔ 10 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *