የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ኢትዮጵያውያን በጉጉት የሚጠብቁትን ሙሌት ከጉባ አብስረዋል።
የግድቡ ሁለት ተርባይኖች በያዝነው ክረምት በሚሞላው ውኃ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይጀምራሉ መባሉ ይታወሳል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ!!! ለማለት ይወዳል፡፡
ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጰያውያን











