ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ አማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ By Ethio AdminSeptember 30, 2021የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በተለያዩ ትምህርት ኮሌጆች በመምህርነት፣ ዲን በመሆንና በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ም/ፕሬዝዳንትና ፕሬዝዳንት በመሆን ውጤታማ ሀላፊነትን የተወጡ አመራር መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያንመስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም