የሀገር ውስጥ ዜና

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አዲስ ለተቋቋሙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡

በዚሁ መሠረትም÷ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ለስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ለፍትህ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት

 1. ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣
 2. የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት፣
 3. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣
  4.የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን፣
 4. የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፣
  6.የቤተ መንግስት አስተዳደር፣
 5. የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን፣
 6. የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ፣
 7. የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣
 8. የፋይናንስ ደህነነት አገልግሎት፣
 9. አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፣
 10. የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን ባለስልጣን፣
 11. የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ፣
 12. የሪፐብሊክ ጥበቃ ሀይል፣
 13. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት፣
 14. የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን፣
 15. የፌደራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣
 16. የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፣
 17. የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን፣ (በቀጣይ የሚስተካከል)
 18. የአስተዳደር ጉዳዮች፣የወሰንና ማንነት ኮሚሽን (በቀጣይ የሚስተካከል)። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተጠሪ የሆኑ አካላት
 19. የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ፣
 20. የግል ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ።

የአዳዲስ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለሱ ተጠሪ የሆኑ አካላት
ሀ. የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ

 1. የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢኒስትቲዩት፣
 2. የግብርና ቴክኒክና ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ፣
 3. የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት።
 4. የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት
 5. የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት፣
 6. የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት፣
 7. የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ናቸው

ለ. ለፍትህ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ

 1. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን፣
 2. የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን፣
 3. የፌዴራል ፍትህና ሕግ ኢንስቲትዩት፣
 4. የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ አገልግሎት፣
 5. የፌደራል ግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ናቸው::

መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *