ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በስራ አስፈጻሚነት ደረጃ ያቀረቧው እጩዎች

አቶ ዑመር ሁሴን – ግብርና ሚኒስቴር

አቶ ደመቀ መኮንን – ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ገብረ መስቀል ጫላ – የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ዶክተር ሊያ ታደሰ – የጤና ሚኒስቴር

አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ – የቱሪዝም ሚኒስቴር

ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል – የስራና ክህሎት ሚኒስቴር

አቶ አህመድ ሽዴ – የገንዘብ ሚኒስቴር

አቶ ላቀ አያሌው – የገቢዎች ሚኒስቴር

ዶክተር ፍጹም አስፋው- የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

አቶ በለጠ ሞላ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

ኢንጂነር ስለሺ በቀለ – የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር

ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር

ኢንጂነር ሃባታሙ ሂተፋ – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

ኢንጂነር አይሻ ሙሳ – የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ – የትምህርት ሚኒስቴር

ኢንጂነር ታከለ ኡማ – የማዕድን ሚኒስቴር

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር

አቶ ቀጄላ መርዳሳ – የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

ዶክተር አብርሃም በላይ – መከላከያ ሚኒስትር

አቶ መላኩ አለበል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ – የፍትህ ሚኒስትር

አቶ ብናልፍ አንዱዓለም – የሰላም ሚኒስትር

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *