የአፍሪካ ህብረት ሱዳንን በየትኞቹም የአፍሪካ ህብረት የድርጊት መርሃ ግብሮቹ ላይ እንዳትሳተፍ አገደ፡፡

ህብረቱ እገዳው የጣለው በጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሃምዱክ የሚመራው የሲቪል አስተዳደር ወደ ቦታው እስከሚመለስ ድረስ የሚቀጥል እንደሚቀጥል ህብረቱ ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው ኮሚንኬ ማታወቁን ፍራንስ 24 ዘግቧል፡፡

በመግለጫው እገዳው ሀገሪቱን ወደ ምርጫ የሚመራውን የሽግግር ባለስልጣን ” ወደነበረበት እስከሚመለስ” ድረስ እንደሚቆይ ተናግሯል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ጥቅምት 17 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *