ፍሬድሪክ ዴክለርክ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ

ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ ስርዓትን ሲመሩ የነበሩት ፍሬድሪክ ዴክለርክ ዛሬ ከቀትር በፊት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል፡፡

የኬኒያው ዴይሊ ኔሽን የተሰኘው ጋዜጣ እንደዘገበው ዴክለርክ በ85 ዓመት እድሜያቸው በካንሰር ህመም የተነሳ ሕይወታቸው ማለፉ ዘግቧል፡፡

ዴክለርክ የመጨረሻው የአፓርታይድ መሪ አንደነበሩ ይታወቃል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ህዳር 02 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *