16.7 ቶን የሚሆኑ የተለያዩ የምግብ ሸቀጦች የተቀመጠውን መስፈርት ባለማሟላታቸው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መደረጉን የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ይፋ አድርጓል።

ባለስልጣኑ የ2014 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ አመት አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች አቅርቧል። […]

“የተደቀነብንን አደጋ ለመቀልበስ በየደረጃው የሚገኝ አመራርና መላው ህዝብ ተቀናጅቶ ፣ ተናቦ እና የተግባር አንድነት ፈጥሮ ሀገርን ከመፍረስ መታደግ ይኖርበታል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በወቅታዊ […]